• 3 Posts
  • 2 Photos
  • 0 Videos
  • Lives in Addis Ababa
  • From Addis ababa
  • Male
  • 06/09/1996
  • Followed by 18 people
Recent Updates
  • Enkwan ledemera beal besellam aderesachu meskelu tefto endetegegnenew ketefanebebet yehatyat bahr bemeheretu gobgneton yemngegnbet yargelen.
    Enkwan ledemera beal besellam aderesachu meskelu tefto endetegegnenew ketefanebebet yehatyat bahr bemeheretu gobgneton yemngegnbet yargelen.
    Like
    Love
    4
    0 Comments 0 Shares 1607 Views
  • በአዲስ ዓመት ለውጥን የማይፈልግ ማንም የለም ራሳችንን ቁጭ ብለን ከገመገምን ደስ የማንሰኝበት ማንነት የሆነ አሮጌ ሰው ውስጣችን አለ ለዘመናት ሲንከባለል የመጣ የት ሄደን እናውልቀው ብለን ግራ የገባን እንዴት ልገላገለው የምንለው ነገር አለ

    ሌላውን አቆይተን ስለ መንፈሳዊ ለውጥ ብናይ መንፈሳዊ ለውጥ የሚጀምረው ከትንሽ ነገር ነው እኛ እግራችን የት መሄድ እንዳለበት ስንመርጥ ክርስቶስ ደግሞ ያሰብንበት ያደርሰናል ክርስትና ፍጡር ከፈጣሪው ጋር ተባብሮ የሚጓዝበት Journey ነው ስለዚህ ያ እንዲሆን በራሳችን ማስተዋል መደገፍ የለብንም የራሳችንን ሀሳብ ትተን የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንፈጽም እግዚአብሔር ፊቱን ወደኛ የሚያዞረው እኛ ፊታችንን ወደሱ ስናዞር ነው

    ዛሬ ሐጢያት ልንሰራ ያቀድን ኮንሰርት የመሳሰሉትን ለመግባት ረብጣ ገንዘቦችን የከፈልን እንኖራለን በመቅደሱ ግን የመላእክት እንጀራ አምነው የመጡ ክርስቲያኖችን በነፃ ሲያረሰርስ ሲያጠግብ ያድራል ይሄ የምስጋና ሀንጎቨር ለአንድ ለሁለት ቀን የሚቆይና Comfort የሚነሳ ሳይሆን እስከ ዘላለም የሚኖር ሀሴት ያለው ነው ጠጥቶ ሰክሮ ዋጋ ያገኘ የለም ካገኘም በተባራሪ ጠርሙስ አናቱን ተብሎ ነው So ረፍዶ እንኳ ቢሆን ከርኩሰት ከዝሙት ለመዳን ጊዜ አይመረጥም እጃችን ወይ እግራችን እሳት ውስጥ ቢገባብን አይይ ከገባ አይቀር ሙሉ ይቃጠል ብለን አንተውም የቀረችውን ለማትረፍ እንፍጨረጨራለን እንደ ክርስቲያን ደግሞ ይህን የመትረፍ ውሳኔ ስንወስን ዳር ቆሞ የሚያይና መቃጠላችንን የሚቀርፅ ሳይሆን ያለፈ ቁስላችንን አጥቦ የሚያደርቅልንን ከበፊቱ የበለጠ የሚያስውበን ጌታ አለን አባቶቻችን እንደሚሉት ክርስቶስ ሐጢያትን እንጂ ሐጢያተኛን አይጠላማ እንግዲህ ፊትን ማዞር ያልነው ይህን የመሳሰለው ነው

    እናም ተወዳጆች የመዳን ,,ነፍስ የመዝራት,, አንድ ብሎ የመጀመር ቀን ዛሬ ነው በ1ኛ ጴጥ 4÷3 "የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችኹበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችኹበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና" እንዳለ እንዲህ ያለውን ነገር ልንለው ይገባል እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ (የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቅኑት) የምህረት ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል
    🌼 በአዲስ ዓመት ለውጥን የማይፈልግ ማንም የለም ራሳችንን ቁጭ ብለን ከገመገምን ደስ የማንሰኝበት ማንነት የሆነ አሮጌ ሰው ውስጣችን አለ ለዘመናት ሲንከባለል የመጣ የት ሄደን እናውልቀው ብለን ግራ የገባን እንዴት ልገላገለው የምንለው ነገር አለ 🌼 ሌላውን አቆይተን ስለ መንፈሳዊ ለውጥ ብናይ መንፈሳዊ ለውጥ የሚጀምረው ከትንሽ ነገር ነው እኛ እግራችን የት መሄድ እንዳለበት ስንመርጥ ክርስቶስ ደግሞ ያሰብንበት ያደርሰናል ክርስትና ፍጡር ከፈጣሪው ጋር ተባብሮ የሚጓዝበት Journey ነው ስለዚህ ያ እንዲሆን በራሳችን ማስተዋል መደገፍ የለብንም የራሳችንን ሀሳብ ትተን የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንፈጽም እግዚአብሔር ፊቱን ወደኛ የሚያዞረው እኛ ፊታችንን ወደሱ ስናዞር ነው 🌼 ዛሬ ሐጢያት ልንሰራ ያቀድን ኮንሰርት የመሳሰሉትን ለመግባት ረብጣ ገንዘቦችን የከፈልን እንኖራለን በመቅደሱ ግን የመላእክት እንጀራ አምነው የመጡ ክርስቲያኖችን በነፃ ሲያረሰርስ ሲያጠግብ ያድራል ይሄ የምስጋና ሀንጎቨር ለአንድ ለሁለት ቀን የሚቆይና Comfort የሚነሳ ሳይሆን እስከ ዘላለም የሚኖር ሀሴት ያለው ነው ጠጥቶ ሰክሮ ዋጋ ያገኘ የለም ካገኘም በተባራሪ ጠርሙስ አናቱን ተብሎ ነው So ረፍዶ እንኳ ቢሆን ከርኩሰት ከዝሙት ለመዳን ጊዜ አይመረጥም እጃችን ወይ እግራችን እሳት ውስጥ ቢገባብን አይይ ከገባ አይቀር ሙሉ ይቃጠል ብለን አንተውም የቀረችውን ለማትረፍ እንፍጨረጨራለን እንደ ክርስቲያን ደግሞ ይህን የመትረፍ ውሳኔ ስንወስን ዳር ቆሞ የሚያይና መቃጠላችንን የሚቀርፅ ሳይሆን ያለፈ ቁስላችንን አጥቦ የሚያደርቅልንን ከበፊቱ የበለጠ የሚያስውበን ጌታ አለን አባቶቻችን እንደሚሉት ክርስቶስ ሐጢያትን እንጂ ሐጢያተኛን አይጠላማ እንግዲህ ፊትን ማዞር ያልነው ይህን የመሳሰለው ነው 🌼 እናም ተወዳጆች የመዳን ,,ነፍስ የመዝራት,, አንድ ብሎ የመጀመር ቀን ዛሬ ነው 🙏 በ1ኛ ጴጥ 4÷3 "የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችኹበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችኹበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና" እንዳለ እንዲህ ያለውን ነገር ✋ ልንለው ይገባል 🌟🌼 እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ (የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቅኑት) 🌼🌼 የምህረት ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል 🤍☦
    Like
    Wow
    3
    1 Comments 0 Shares 1134 Views
  • Like
    Love
    3
    0 Comments 0 Shares 1341 Views
More Stories