• የአግድም ቀለሞች አረንጓዴ- ስራ፣ ልምላሜና እድገት ፤ ቢጫ -የተስፋ፣የፍትህና የእኩልነት ቀይ- ለነጻነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ ይህን የቀለም ህብረት ኢትዮጵያ መጠቀም የጀመረችው ከአድዋ ************ በፊት መሆኑን ታሪክ ይናገራል ፤ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ይህን የቀለም ህብረት መጠቀም የጀመሩት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ ይታወቃል ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነትና የቅኝ አለመገዛት ተምሳሌት የሆነች ሀገር በመሆኗ በርካቶች ይህን ለመጠቀማቸው ቀዳሚ ምክንያን መሆኑን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ፡፡
    The green-yellow-red flag appeared in 06 October 1897. It was the flag of Ethiopia that became the basis for the Pan African colors. Before the end of the Ethiopian Empire the colors were interpreted as: red for power and faith; yellow for church, peace, natural wealth and love; and green for land and hope. #Ethiopia #Flag #unityforEthiopia #Peace4Ethiopia Zerihun_Megersa NatiD Typing1 HermelaBrook Rahel Alez
    የአግድም ቀለሞች አረንጓዴ- ስራ፣ ልምላሜና እድገት ፤ ቢጫ -የተስፋ፣የፍትህና የእኩልነት ቀይ- ለነጻነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ ይህን የቀለም ህብረት ኢትዮጵያ መጠቀም የጀመረችው ከአድዋ ጦርነት በፊት መሆኑን ታሪክ ይናገራል ፤ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ይህን የቀለም ህብረት መጠቀም የጀመሩት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ ይታወቃል ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነትና የቅኝ አለመገዛት ተምሳሌት የሆነች ሀገር በመሆኗ በርካቶች ይህን ለመጠቀማቸው ቀዳሚ ምክንያን መሆኑን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ The green-yellow-red flag appeared in 06 October 1897. It was the flag of Ethiopia that became the basis for the Pan African colors. Before the end of the Ethiopian Empire the colors were interpreted as: red for power and faith; yellow for church, peace, natural wealth and love; and green for land and hope. #Ethiopia #Flag #unityforEthiopia #Peace4Ethiopia [Zerihun_Megersa] [NatiD] [Typing1] [HermelaBrook] [Rahel] [Alez]
    Love
    Like
    3
    1 Comments 0 Shares 5133 Views